እጣ የወጣባቸው የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የባለ እድለኞች ዝርዝር @sheger_press @sheger_press
Nov 23, 2022እጣ የወጣባቸው የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የባለ እድለኞች ዝርዝር @sheger_press @sheger_press
Nov 23, 2022smhn ngerege aylhalew bale 2 new 3
Nov 23, 2022Kasech adinew wase Bale 1
Nov 23, 2022አጠቃላይ የ20/80 ነባር የቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር ! Credit : Mayor Office of AA @tikvahethiopia
Nov 23, 2022አጠቃላይ የ20/80 አዲስ የቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር ! Credit : Mayor Office of AA @tikvahethiopia
Nov 23, 2022የ20/80 እና የ40/60 የቤት ባለዕድለኞች የስም ዝርዝር በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ላይ (በልዩ ዕትም) ታትሞ ወጥቷል። ከላይ የተያያዘው " የአዲስ ልሳን " ጋዜጣ ቅጂ (ሶፍት ኮፒ) ነው። ከላይ የተያያዘውን " 52.3 MB " PDF ፋይል በማውረድና በመክፈት የመፈለጊያ ምልክቷን በመጫን ስምዎትን በአማርኛ / በእንግሊዝኛ በማስገባት ስምዎት በጋዜጣው ላይ ታትሞ ስለመውጣቱ #ማረጋገጥ ይችላሉ። Credit : Addis Lissan @tikvahethiopia
Nov 23, 2022