Toop52
#business
ሰላም ቤተሰብ አንድ ነገር ምከሩኝ 24 አመቴ ነው በኬምስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ አለኝ እናም በመምህርነት ሙያ እየሰራሁ እገኛለሁ ሆኖም ካለው የኑሮ ውድነትና ካለብኝ የቤተሰብ ሀላፍትና ገቢዬ አላስደሰተኝም እናም አንድ የሰፈር ምግባባው ቦስ ነበር በዚህ ስራህ ላይ እያለህ ተጨማሪ ገቢ ምታገኝበት መንገድ አስብ አሪፍ የቢዝነስ ሀሳብ ካለህ መነሻ ገንዘብ ልረዳህ እችላለሁ አለኝ። እድሉ እንዳያመልጠኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ምን አይነት ስራስ ብጀምር ከተማርኩበት ሙያ ጋር ማስቀጠል እችላለሁ።
Nov 22, 20228 engagements