ሰላም aae ብዙ ጊዜ ባልና ሚስት መልካቸው ይመሳሰላል ፣ እንዲያውም ወንድም እና እህት ሁሉ ይመስላሉ። ለምንድን ነው፣ ተመሳሳይ ተፈላልገው ነው እንዴ የሚጋቡት?
Nov 22, 2022የመጽሐፉ ስም ብረሳውም ልጅ እያለሁ ስለዚህ ጉዳይ እንብቤ ነበር። እንደሚለው ከሆነ አንደኛው ሰዎች ከራሳቸው የፊት ቅርጽና ቁመና ጋር በሚቀራረቡ ተቃራኒ-ጾታዎች more attracted እንደሚሆኑ ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ ደሞ በጣም የሚወዳዱና ጥልቅ ቅርርብ ያሉ ጥንዶች አብረው በኖሩ ቁጥር መልካቸው እየተቀራረበ ይመጣል የሚል ነው። ግን በዚሁ ማወቅ ያለብህ፤ more እንዲመሳሰሉ ያረጋቸው ነገር አብሮ መኖራቸው የነሱን ባሕርይዎችን ማእከላይ እያረገ ስለሚመጣ ነው። ይህም ፈገግታቸው፣ አስተያየታቸው፣ በአጠቃላይ የሚያሳዩት facial expression ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመሳሰለ ይመጣል።
Nov 22, 2022