ሰላም ዘንድሮ የ12ኛ ተፈታኝ ነኝ ግን እስካሁን ምንም አልጀመርኩም በጣም ድብርት ውስጥ ገብቻለሁ ቤት ውስጥ ማጥናት የምችለው ከ ማታ 4 እስከ ጠዋት 12 ሰዓት ብቻ ነው እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ላይብረሪ ብቻ እስካሁን ምንም አልጀመርኩም ፈተናውን ሳስብ ደግሞ እፈራለሁ እባካችሁ እንዴት ማስተካከል እንደምችል ምከሩኝ. በዛ ላይ 9 ጀምሮ ማንበብ አለብኝ ስለ ምክራችሁ አመሰግናለሁ🙏
Nov 21, 2022If you are natural student Am g12 nat student i created a great plan to finish 9 - 12 all subjects in only 5 month ከ ታህሳስ እስከ ሚያዝያ እንደኔ ማድረግ ከቻልክ አብረን እንጨርሳለን አስፈላጊ ከሆነ photo ansche elklhalehu and i will tell you how
Nov 22, 2022