anony_mon224
#religion
Uhh so i’m confused ሰይፈ ስላሴ መፀለይ ተከልክሏል አለችኝ አንዷ:: የተከለከለው ለሴቶች ነው ወይስ ካህን ላልሆኑ ምዕመናን ባጠቃላይ ነው? ወይስ ከነጭራሹ አታንቡት ነው?
Nov 21, 20223 engagements
Uhh so i’m confused ሰይፈ ስላሴ መፀለይ ተከልክሏል አለችኝ አንዷ:: የተከለከለው ለሴቶች ነው ወይስ ካህን ላልሆኑ ምዕመናን ባጠቃላይ ነው? ወይስ ከነጭራሹ አታንቡት ነው?
Nov 21, 2022Sehtet new yesemashew Metseley aykelekelem
Nov 22, 2022Ere yehe yehaset were nw bedenb nw yemetseleyew eko lezawm xewat lay esun ke wudassie mariam ena seyfe melekot gar nw abro yemetseleyew
Nov 22, 2022ማነው ያለው? ተከልክሏል ካለች ማን እንደከለከለ መጠየቅ ይኖርብሻል። የከለከለው ቅዱስ ሲኖዶሱ ከሆነ ምንም ማረግ አይቻልም። ቅዱስ ሲኖዶሱ ካልሆነ ግን መጽሐፉ የግለሰብ እስካልሆነ ድረስ በግለሰብ መከልከል አይችልም።
Nov 22, 2022