#business
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ሱቅ አለን ለሰው አከራይተነዋል እና ሱቁ የቤተሰብ ነው እና እኔ እራሳችን እንድንሰራበት እፈልጋለሁ ቦታው ጥሩ የሚባል ቦታ ነው ገበያ አለው የሚባል ቦታ ነውና አሁን ያከራየነው 16k ነው ለሸቀጣ ሸቀጥ ማለት ነው እና አሁን እኔ ምን ልክፈትበት 200k - 300k , ባለው ገንዘብ አመሰግናለሁ
Nov 20, 20221 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ሱቅ አለን ለሰው አከራይተነዋል እና ሱቁ የቤተሰብ ነው እና እኔ እራሳችን እንድንሰራበት እፈልጋለሁ ቦታው ጥሩ የሚባል ቦታ ነው ገበያ አለው የሚባል ቦታ ነውና አሁን ያከራየነው 16k ነው ለሸቀጣ ሸቀጥ ማለት ነው እና አሁን እኔ ምን ልክፈትበት 200k - 300k , ባለው ገንዘብ አመሰግናለሁ
Nov 20, 2022Eza akababi yelele ngr atarteh kifet mknyatum temesasay ngr bzum waga aynorewm ke fukkr wuchi Sitota bet mnamn yawatal
Nov 21, 2022