ገና 13 ዓመትሽ ስለሆነ ነው መቋቋም ያቃተሽ። አይዞሽ ትድኛለሽ
Nov 21, 2022ገና 13 ዓመትሽ ስለሆነ ነው መቋቋም ያቃተሽ። አይዞሽ ትድኛለሽ
Nov 21, 2022ውይ አሁን ባንተ ቤት ሰው ልታበሽቅ😁 ብሽቅ😁 ይልቅ አንተ ጥሬ መሆንህን አሳየኸኝ ልጅነት እኮ ብትሳል ደግመህ አታገኘውም ልጅ ብሆን በጣም ደስ ይለኛል 😜😜አልከፋበትም
Nov 21, 2022My answer for you...is ኑግ እና ለውዝ ወግጠሽ ትኩስ ትኩሱን ጠጭበት እንደሚሻልሽ ተስፍ አደርጋለሁ
Nov 24, 2022የጥቁር አዝሙድ ዘይት አትወስጅበትም በሻይ ወይም በአፍንጫሽ ውስጡን ብትቀቢው ለተከታታይ ቀን ብታደርጊ ለውጥ ታይበታለሽ
Nov 21, 2022