IMPOSTOR126
#technology
የethio telecom monthly unlimited package ላይ 100GB ከተጠቀምን በኋላ ፍጥነቱ ወደ 1Mb/s ቀንሶ ነበር ክፍያውን ከከፈልኩ በኋላም ፍጥነቱ ያው 1Mb/s ነው። ሊያስተካክሉልኝ አልቻሉም መፍትሄው ምንድን ነው??
Nov 20, 20226 engagements
የethio telecom monthly unlimited package ላይ 100GB ከተጠቀምን በኋላ ፍጥነቱ ወደ 1Mb/s ቀንሶ ነበር ክፍያውን ከከፈልኩ በኋላም ፍጥነቱ ያው 1Mb/s ነው። ሊያስተካክሉልኝ አልቻሉም መፍትሄው ምንድን ነው??
Nov 20, 2022It's how it works
Nov 21, 2022Bro ethio telecom eko unlimit blo limited nw misheteleh
Nov 21, 2022Yeah, እሱን አውቂያለው ግን በቀጣዩ ወር ከከፈልኩ በኋላ እኮ እስከሚሞላ ድረስ unlimited መሆን አለበት አይደል ??
Nov 21, 2022