Anpnymous233
#religion
ጥያቄየ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ነው። በኦርቶዶክስ ክርሰቲያን እምነት ውስጥ ሆነው ሌላ ኦርቶዶክስ የሆነ ወጣት ሰውን የሚሳደቡ ባልቴቶች ከምን ይመደባሉ ?
Nov 20, 20225 engagements
ጥያቄየ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ነው። በኦርቶዶክስ ክርሰቲያን እምነት ውስጥ ሆነው ሌላ ኦርቶዶክስ የሆነ ወጣት ሰውን የሚሳደቡ ባልቴቶች ከምን ይመደባሉ ?
Nov 20, 2022Typical ባልቴት ይባላሉ 😊
Nov 21, 2022ባለማወቅ ነው እንዲህ የሚያደርጉት እነሱ ይሄን ስላደረጉ ሀይማኖት አፈይወክላሉ ማለት አደለም
Nov 21, 2022KETESADABI WEGEN YIMEDEBALU.
Nov 21, 2022keSew...kesew yimedebalu
Nov 21, 2022