Hey guys endet nachu i just wana to ask u question mn meslachu ke gf gar lene birthday gize abren lenasalf nbr ena i have 1600 endet adrge nw mabkakat mechlew malet endzi betargu then endzi finally endzi endtlugn nw meflgew tnx
Nov 19, 2022እሺ በመጀመሪያ ብር ለride ማይበቃ ከሆነ ምንም አትጨናነቅ. ያንተ ልደት ኘው ለዛ አንተ ምትፈልጌው ነው መሆን ያለበት ባይ ነኝ. በመጀመሪያ cake ምትፍልግ ከሆነ ለራስህ mini cake እዚህ በ235 ብር ማዘዝ ትችላለህ ግን 3 ቀን በፊት ነው ምታዘው @MiniCakehouse1 Cinema መሄድ ከቅርበት አንጻር century ካልሆነ eliana(እዛ ሄጄ አላውቅም ) ሄዳቹህ ጊዜ እንዳይባክንና እንዳትገላቱ እዚህ ላይ ገብተህ ሰዓት እና program እዩ https://t.me/BireshCinePlus https://t.me/century_cinema ከዛ ማየት ግን ደግሞ አይ caku ይቅርብኝ ምትል ከሆነ ወይም ደግሞ piyassa eliana mall እሄዳለሁ ምትል ከሆነ እዛው enrico cake bet ገብታቹ ብሉ. አሁን ምሳ ነው ነገሩ pizza ወደጅ ከሆናቹህ gotera condominium ከhallelujah ሆስፒታል ፊት ለፊት portico pizza ቤት ሚባል አለ አጠገቡ juice ቤት አለ ከዛ አዛቹህ ብሉ ጠጡ ወይም መስቀል አደባባይ ጋር መጥታቹህ food truck መብላት ትችላላቹህ. By: Anonymous 🎖 5 rep a few seconds ago
Nov 21, 2022