ለባለፈው ምክር አመሰግናለው🙄ያደረስኩባትን ነገር 😭ጨርሶ አልደውልላትም አንዴ ከደወልኩ ቀኗ ነበር ሚበራው አረ ያላረኳት ምን አለ የሷ ግፍ ከዛ በኃላ ሴት አሎጣልህ ያለኝ መች ተዘርዝሮ ያልቃል ብዘረዝረውማ i have no idea ምን እንደምትሉ kmr ነገር ግን ደውዬላት እንደ አዲስ ማውራት ጀምረናል😁😁እንዴት አድርጌ ነው ወደ ፍቅር ምቀይረው ዛሬ ስድብ አልፈልግም ጠቃሚ tips bichaaa
Nov 19, 2022Bro sra yelem miyaschenkh neger yelem genzeb family dream mnamn ...
Nov 20, 2022