#entertainment
አለማወቅ መፅሀፍ መጀመሪያ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው " ዐገቱኒ " ሚለው ቃል ትርጉም ምንድነው ?
Nov 19, 20222 engagements
አለማወቅ መፅሀፍ መጀመሪያ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው " ዐገቱኒ " ሚለው ቃል ትርጉም ምንድነው ?
Nov 19, 2022ዐገቱኒ የግዕዝ ቃል ነው እንዲያውም የስግደት ዕለት የሶስተኛው ሰአት ፀሎት ላይ ይባላል። ዐገቱኒ ከለባት ብዙሃን በአማርኛ ትርጉሙ ብዙ ውሾች ከበውኛል እንደማለት ነው
Nov 20, 2022" ከበቡኝ " ማለት ነው የግዕዝ ቃል ነው
Nov 20, 2022