Guys det nachihu... የተወሰኑ ወራቶችን አብረን ያሳለፍን ልጅ አለች ግን ፍቅር ውስጥ አይደለንም ግን እኔ ኤወዳታለሁ..እንደፍቅረኛምች ነው የምንሆነው ማለቴም በቃ ተነጋግረን አብረን ነን...የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወች ነን ግቢ ከመምጣታችን በፊት...አሌመጣም ቀርቻለሁ አለችኝ...እና ያኔ ስትነግረኝ ምንም ለስሜቴ አልተጨነቀችም እንደቀላል ነበር....እና መልሳ መጥቻለሁ ሁለተኛ ሴሚስቴር ልማር እና ልመለስ ነው አለችኝ...ስንገናኝ ስልክ ታወራለች ሌላ ሰው ማንም ቢሆን...ለኔ ምንም ክብር አታሳይም....ከጊዜ ጊዜ ምንሜ አድስ ነገር አይፈጠ ርም...እኔ ደግሞ ሴሚስተር ተምራ የሜሜትሃድ ከሆነ ወደ ፍቅር ሳሌገባ እናቁም ልላት ነው ምክራችሁን እፉልጋለሁ
Nov 19, 2022እነ ሌ ሜ ሴ ላይ ችግር አለብህ እንዴ?
Nov 20, 2022