Refilo39
#health
እናቶች ካላችሁ እርዱኝ ልጄ 1amet ke 2 wer ሊሆናት ነው ምግብ የሚባል ነገር አትበላም ሙዝ ትንሽ ብቻ ትበላለች የድንች ዘር መቅመስም አትፈልግም በፊት ላይ ገንፎ ትንሽ ትበላ ነበር 1አመት ከሞላት በኋላ ግን እሱንም እንቢ አለች ምን ይሻለኛል
Nov 18, 20226 engagements
እናቶች ካላችሁ እርዱኝ ልጄ 1amet ke 2 wer ሊሆናት ነው ምግብ የሚባል ነገር አትበላም ሙዝ ትንሽ ብቻ ትበላለች የድንች ዘር መቅመስም አትፈልግም በፊት ላይ ገንፎ ትንሽ ትበላ ነበር 1አመት ከሞላት በኋላ ግን እሱንም እንቢ አለች ምን ይሻለኛል
Nov 18, 2022Keleloch megboch gar muz eyekelakelsh sechat lemsale muz ena dench and lay fechtesh mokriyat
Nov 30, 2022Tnx
Nov 30, 2022ሙዝ ለህፃናት አንዳንዴ እንደ አምሮት እንጂ እንደ ቋሚ ምግብ ውስጣቸውን ይከብዳቸዋል ቀለል ያለ ነገር ተጠቀሚ እና ጁስ ከወተት ጋር , ወይም ውጪ ስትወጣ ለመብላት ምትጓጓውን ምግብ ቤትሽ አዘጋጅተሽ ሳታስገድጅ በጨዋታ እያዋዛሽ አብያት እና ደግሞ ቶሎ ቶሎ እንድትበላ አታስገድጃት ረዘም ላለ ጊዜ ዝም በያና ከዛ እራብ ላት የምትፈልገውን ምግብ ጠይቂያት አንዳንድ ልጆች እስከ 4 አመት ምግብ ላይ ደካማ ይሆናሉ እና በጣም አሳሳቢ ደረጃ ከሆነ መድሀኒት አለ ለ ልጆች አፒታይት ሚሆን
Nov 20, 20221 amet ke 2 werwa nw endet yemtfelgewn mgb meteyek echlalew
Nov 20, 2022Wede Tena tabya wusejiat
Nov 20, 2022What r u waiting for ..take her to hospital
Nov 20, 2022