አይንአፋር ነኝ ከሴቶች ጋር በቻት ሳወራ ምንም አልፈራም ግን በአካል ቀና ብዬ አይቼ አላውቅም ሲበዛ አይንአፋር ነኝ እስካሁን 1 ፍቅረኛ እንኳን ኖሮኝ አያውቅም በዚህ ዘመን ሁኜ እስካሁን ድንግል ነኝ በዚሁ እንዴት እቀጥላለሁ 😢 እባካችሁ መፍትሔ ፈልጉልኝ
Nov 18, 2022አይንአፋር አትሁን ሴት ጓደኞች ይኑርህ ግን sex ባለማረግህ እስከአሁን ኩራ። ለሚስትህ ስትል ታማኝ ሁን።
Nov 19, 2022