ሰላም እንዴት ናችሁ ሀሳብና አስተያየታችሁ ያስፈልገኛል። ምን መሰላችሁ አንድ የግል ባንክ ዉስጥ ተቀጥሬ ነዉ የምሰራዉ እና የማገኘዉ ገንዘብና የሚያስፈልገኝ በጭራሽ ሊመጣጠንልኝ አልቻለም በየጊዜዉ ከሰዎች እበደራለሁ እና በዚህም ሁኔታ መቀጠል ከብዶኛል ልፋቴ ሁሉ ከንቱ እንደሆነ እየተሰማኝ ነዉ ቤተሰብ መርዳት ባለብኝ ስአት እንዲ በመሆኔ። ባለኝ ትርፍ ሰአት ልሰራዉ የምችለዉ ነገር የምትሉት ካለ ጠቁሙኝ ወይም ገንዘብ ሊያስገኘኝ የሚችል ማንኛዉም ስራ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩኝ::
Nov 18, 2022Try to stop buying junky material like additional shoes cloths Necessary yemibalu negerochn gezteh lemsale libs kaleh yalehn metekemna betam asfelagi kalhone lemetew memoker, bewer yemtkebelew genzeb yet new yemiyalkew? Yemitefaw yet new bkeh teykeh betechaleh meten kes bleh bdrhn mekfel ena wede kuteba meshegager...kft seat kaleh degmo tnsh yegl business lemejemer mokr mobile megzat meshet lihon ychilal yhe kedebereh baleh chlota temerkuzeh des yemilhn aynet neger sra and you will develop soon
Nov 19, 2022