ሠላም ሰላም ቤትሠብ ስለፍቅር የሆነ ነገር ማወቅ ፈልጌ ነበር በጣም የማፈቅራት ልጂ ነበረች እና አረብ ሀገር ነዉ ያለችዉ የተዋወቅነዉ በfbe ነበር ከሶስት አመት በላይ አሳልፈናል እና በጣም በጣም ነዉ የምንፈቃቀረዉ ብቻ በአካል ከመገናኘት ባልተናነሠ የምንደባበቀወ ነገር የለም ብዙ ነገር አዲርጋልኛለች ስራ እንዲጀምር አግዛኛለች በጣም እንዳምናት ያደረገኝም ብዙ ሁናልኛለች እና አሁን መለያየት እንደምትፈልግ ነገረችኝ እና ምክናየቷን ብጠይቃትም ዉስጤ ጥሩ አይደለም ወደ ፊት አግብቼ ምናምን የሚል ተስፋ የለኝም አለችኝ እንደበፊቱ ልሆንልህ አልችልም አለችኝ እና ልቤ በጣም ነዉ የተሠበረዉ እባካችሁ የኔ አይነት ገጠመኝ የደረሰባችሁ መፍትሄ እፈልጋለሁ ፍቅር ብዙ ነገር የከፈልንበትን ለረጂም ሰአት ፍቅራችን ይጠፋ ይሆን አላዉቅም ፕሊስ ምን ላዲርግ
Nov 17, 2022አይ ሸቃሊት😂 ግን እዛ ምን እንደሚፈጠር አንተ አታውቅም ምናልባት አርግዛም ይሆናል ምናልባት ደሞ ከ አንዱ ጋር እዛው ጀምራም ይሆናል ስለዚ እነዚን ነገሮች እያነሳህ ጠይቃት ምን እነደተፈጠረ
Nov 19, 2022