1 ልጅ ነበር አባቱ ጠራውና ወረቀት ፅፎ ሰጠው ልጄ ሆይ ይህን ወረቀት በፍፁም አንተ እንዳታነበው ስታገባ በስርግህ ቀን ለሚስትህ ሰጣት አለው አባትየውም ከቀናት በሆላ ይሞታሉ ልጅም ለማግባት ይወስንና ሰርግ ተደርጎ ያገባል ምሽት ላይም አባቱ የስጠውን የኑዛዜ ወረቀት ለሚስቱ ሰጣት . አንብባ ከጨረስች በኃላ እያለቀስች በጥፊ መታቸውና ፍታኝ አለችው ። ልጁ ግራ ገባው ምን እንደሚል ለማወቅ ሊያነበው ፈለገና አባቱ አደራ ስላሉት መልሶ ተወው በኋላም ሌላ ሴት አገባና በስርጕ ምሽት ወረቀቱን ሰጣት እሷም በጣም ተናዳ በጥፊ መታችውና ፍታኝ ብላው ተፍቱ ልጁም ተስፋ ቆርጦ ሀገሩን ለቆ ለመሄድ ያስባል አይሮፕላን ውስጥ እንደገባ አጠገቡ ለተቀመጠችው ወጣት ወረቀቱን ይስጣትና አንብቢልኝ ይላታል እሷም ለብቻዋ ዝም ብላ ካነበበችው በኃላ በጥፊ መታችውና ይሄንን ከማነብልህ ሳትስማው እራስህን ከአይሮፕላኑ ላይ ጥለህ ብትሞት ይሻልሀል ስትለው ደብዳቤውን ወሰደባትና እራሱን ከፕሌኑ ላይ ወረወረ ልጁ በአየር ላይ እየተንሳፈፈ አንድ ነገር አሰበ አሁን ልሞት ነው ከመሞቴ በፊት ግን አባቴ የስጠኝ ደብዳቤ ምን እንደሚል ማወቅ አለብኝ አለና ከኪሱ አውጥቶ ሊያነበው ሲል ንፋስ ወረቀቱን ወሰደበት ልጁ ያባቱን አደራ ባለመጠበቁና ምን እንደተጻፈ ባለማወቁ እየተፅፅተ ሞተ. አባትየው ምን ብለው ፅፈው እንደነበር መልሱልኝ ?
Nov 17, 2022Idk gn nigeregn
Nov 18, 2022