Ena derderu lay ye kenyaw lay yewech hayloch siweta ena tetk mefetatu ekul nw alu ...ena yihe malet genocide fetseme yetebalew mekelakeyan enamnalen ye amhara afar Eritrea hayl mnamnrn anamnm malet nwa trgumu eski ye tplf degafiwoch ahunm kalachu abrarulgn...ena genocide metlutn tewachut wey ??
Nov 17, 2022I'm neither TPLF nor PP degafi but lemme tell ya. ምንም ቢፈጸምም ባይፈጽምም በኢፌዴሪ ሕገመንግሥት ላይ ከተስማሙ የፌደራል መንግሥት ብቸኛው የሀገሪቱ መከላከያ ኃይል ነው። ስለዚህ ከፈለጉ የትግራይ ሰዎችን በመከላከያ ውስጥ አስቀምጠውም ይሁን የኢፈድሪው የመከላከያ ሰራዊት ለSpecial case ከሆነ በስተቀር በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ውስጥ መንቀሳቀስ ይችላል። የኤርትራ ኃይል መግባቱ ከመጀመሪያውኑ ሉዓላዊነትን መዳፈር ነው። የአማራና የአፋር ፖሊስና ልዩ ኃይልም ቢሆኑ የመከላከያ ኃይል ባለመሆናቸው ከክልላቸው ውጪ የማገልገል ሥልጣን የላቸውም። ትጥቅ መፍታት ተባለ እንጂ ትርጉሙ መሳርያን ማስቀመጥ ሳይሆን በTDF ይንቀሳቀስ የነበረው ኃይል በትግራይ ልዩ ኃይል እንዲደራጁ ማስደረግ ነው።
Nov 18, 2022