ሰላም 19አመቴ ነው እና እስካሁን bfኖሮኝ አያውቅም ሳልፈልግ ቀረቼ ሳይሆን በጣም እፈራለው ግንኙነት እጀምርና ብዙም ሳይቆይ አቆመዋለው እና ይሄ ፀባዬ የወደፊት ሂወቴ ላይ ችግር ሚፈጥር ይመስለኘኛል ዋናው ፍራቻዬ ደሞ sex ማድረግ ነው በጣም ነው ሚያስጠላኝ በዚ ምክንያት ምወደውን ልጅ አጥቻለው እና ምን ትመክሩኛላችሁ ምን ላርግ
Nov 17, 2022Eza ga Bf norogn ayawkm 👉👈ezi ga meweden lj atechalw clash ayaregm 👀
Nov 18, 2022