Ke mobile card Wede telebirr endet birr masegebat echelalew
Nov 16, 2022Hhh yhenn tyake ene teyke decline tedergobgn neber bro😬😬😬
Nov 18, 2022Ke mobile card Wede telebirr endet birr masegebat echelalew
Nov 16, 2022Hhh yhenn tyake ene teyke decline tedergobgn neber bro😬😬😬
Nov 18, 2022Adminochu wesha ko nachew bro they decline depending on their mood
Nov 18, 2022I don't think that's possible
Nov 17, 2022Aychalm 🤷♂
Nov 17, 2022Yeteshete eka aymelesem le sew meshet moker
Nov 18, 2022Ayichalim
Nov 18, 2022የአሉታዊ እና የአዎንታዊ ስሜቶቻችን ጉዳይ በማንኛውም ወቅት ከአዎንታዊ ወይም ከአሉታዊ ስሜት በአንዱ ውስጥ ራሳችንን እናገኘዋለን፡፡ እነዚህን ስሜቶች በተገቢው ሁኔታ መያዝ አስፈላጊ ነው፡፡ 1. አሉታዊ ስሜቶችህን (Negative Emotions) ተጠቀምባቸው፡፡ አሉታዊ ስሜቶች ማለት “ክፉ” ወይም “መጥፎ” ስሜቶች ማለት አይደለም፡፡ ለአንድ ትኩረት ልንሰጠው ስለሚገባን ነገር የሚያስታውሱን ስሜቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ስሜቶች መጥፎ እንደሆኑ ብቻ በማሰብ ወደ ጎን ልናደርጋቸወወ አይገባንም፡፡ በዚያ ምትክ ስሜቶቹ የተሰሙን ለምን እንደሆነና ምን መስተካከል ያለበት ነገር እንዳለ ለማሰብ ራሳችንን ክፍት ማድረግ ይገባናል፡፡ ለምሳሌ . . • ንዴት እና ጭንቀት አንድ ነገር መለወጥ እንዳለበት እና ምናልባትም ደህንነታችን አደጋ ላይ እንደወደቀ ያሳያል። • ፍርሃት ደህንነታች አስጊ ሁኔታ ላይ እንዳለ ሊጠቁመን ይችላል፡፡ • ብስጭት እና ተስፋ መቁረጥ በግንኙነት ውስጥ የሆነ ነገር እንድንለውጥ ያነሳሳናል። እነዚህ ከአሉታዊ ስሜቶች አንጻር የምናስተናግዳቸው ሁኔታዎች በትክክለኛው መንገድና በጥበብ ካልተያዙ በራእያች ላይ ይህ ነው የማይባል ተጽእኖ አላቸው 2. አዎንታዊ ስሜቶችህን (Positive Emotions) ተጠንቀቃቸው፡፡ አዎንታዊ ስሜቶቻችን ሁል ጊዜ ውጤታቸው ትክክል ይሆናል ማለት አይደለም፡፡ አዎንታዊ ስሜቶች እንኳን አሉታዊ ጎኖች አሏቸው፡፡ የአዎንታዊ ስነ-ልቦና ባለሙያዎች እንደ ተስፋ እና ደስታ ያሉ አዎንታዊ ስሜታዊ ሁኔታዎች ብዙ ጥቅሞች ቢኖሯቸውም ከእነሱ ሊመጡ የሚችሉ አሉታዊ ውጤቶችም እንዳሉ ይናገራሉ። ለምሳሌ ብሩህና ተስፈኛ የመሆን አመለካከት ለጤና እና ለደስታ እንዲሁም ለግል ስኬት ከብዙ ጠቃሚ ውጤቶች ጋር ተያይዟል። ሆኖም፣ በልኩና በሚዛናዊነት ያልተያዘ ብሩህ ተስፋ ወደማይጨበጥ አጉል ተስፈኛነትና ለክፉ ወደሚያጋልጥ አደጋ ተጋፋጭነት (Risk taker) ሊያመራን ይችላል፡፡ “የስሜት ብልህነት” የሚለው መጽሐፌ ይነበብ https://t.me/Dreyob
Nov 18, 2022