ከ ፍቅረኛዬ ጋር ከ አመት በኋላ ለመጋባት አስበናል: አንድ አመት አብረን ደስ የሚል ላይፍ አሳልፈናል። አሁን የጨነቀን ነገር እኔና እሷ የተለያየ ሀይማኖት ነው ምንከተለው እንዳጋጣሚ ሆኖ የሁለታችንም ቤተሰቦች በሀይማኖታቸው አክራሪ ናቸው እና ሀሳባችንን ሚቀበሉን አልመሰለንም ለዚህም አልነገርናቸውም እና ምን እናርግ? እኛም መለያየት አንፈልግም ከ ቤተሰቦቻችን ጋር ያለንንም ግንኙነት ማበላሸት አንፈልግም:: ምክር???
Nov 16, 2022እንደዚህ አይነት ጥያቄ በጣም ስለበዛ ከመለቀቁ በፊት እዛው አድሚኖች መልሱት B.c hule temesasay mels .....
Nov 17, 2022