OTO0
#health
#health ረጅም ሰዓት ተቀምቼ ስነሳ እግሬን በጣም እያመመኝ ነው። ምንም የሆንኩት ነገር የለም! ሃክም ቤት ሄጄ መርፌ እና መድኃኒት ሰተውኛል ግን ምንም አልተቀመኝም🥲የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ በዚው ምክንያት withdraw ልሞላ ነው! በተለይ ህክምና ባለሞያ ካላቹ Please ሃሳብ ስቱኝ! sile misetugn hasab Ameseginalw🙏
Nov 16, 20222 engagements