Hello guys how are u , i am having a mental breakdown rightnow , i have people around who think for me , i have a good family great dad and mom- who has been through a lot for me, a lovely sisters betam metasebeleny i have a girlfriend who thinks a future with me , i love her much, and and neger endew yefetatenyal , my body shows strange feeling ,suicidem betam yaschegerenyal be hasab ena mn larg help
Nov 16, 2022ሰውነትህ የሚያሳይህ እንግዳ ነገር ምንድነው ነው? እዚህ ቻነል ላይ ራስን ስለማጥፋት በጣም ይጠየቃል። ወጣቱ ኅብረተሰባችን ላይ የሆነ ያልታየኝ ችግር አለ። ወጣት ዘመዶቼን ጨምሮ አካባቢዬ ላይ እና እዚህ ቻነል ላይ ይህ ሀሳብ እየተዘዋወረ ነው። አንተን ጨምሮ የሚያስረዳኝ ካለ አመሰግናለሁ። ራስህን ለማጥፋት ያነሳሳህ ነገር ምንድን ነው? ይህንንስ የምታስበው በምን ሰአት ነው? ምን ስትሆን/ሲሰማህ ነው ራስህን ስለማጥፋት የምታስበው? ሁሉ ነገር ተሟልቶልህ ሳለ አንተ ያገኘኀውን ህይወት ያጣ በቢሊዮን የሚቆጠር ሰው እንዳለ እንዴት ማስተንተን ከበደህ? ንገረኝ ሐቢቡ
Nov 17, 2022