Hey guys I've a crush She's እኛ ትምሮ ናት እና ስልኩዋን አጊቸው ጨነቀኝ ልደውል አልደውን i need ur advice እና ደውዬስ ምን ልበላት
Sep 30, 2020U called. She picked the phone. U: 👀😶 Her :ሄሎው ማን ልበል U :😰😱😥😓 heeelllo, .... Her : አቤት ማን ልበል?!🤬 ....😂😂😂 ምን አባህ ነው ፍርሃትህን ምትፈራው? ማንነትህን ንገራት። እንደምታቃትም። ናፍቀሽኝ ነው የደወልኩት በላት። ፍርሃትህ በድምፅህ ሊታወቅ ይችላል ...so what?! ሴቶች መፍራትህን ሲያውቁ ደስ ይላቸዋል። ደውል። የምትላት ነገር ስታናግራት ይመጣልሃል።
Oct 01, 2020