Anonymous
#education
ስለ እነ ናምሩድ፣ኢትኤል፣ጌራ ቀደምት ታሪኮች ያለ መረጃ ?
Sep 30, 20207 engagements
ስለ እነ ናምሩድ፣ኢትኤል፣ጌራ ቀደምት ታሪኮች ያለ መረጃ ?
Sep 30, 2020ናምሩድ የ ካም ልጅ ሲሆን ከ ኢትዮጵያ ተንስቶ ወደ ሰናዖር ሄዶ ባቢሎንን የሰራ ንጉስ ነው መፅሐፍ አዳኝ እንደ ናምሩድ ያለለት ።ጌራ ወይም መልከፀዴቅ የ ሳሌም ንጉስ ነው ኢት ደግም በኃላ ኢትኤል በ ክህነት ስሙ ኢትዮጵ ሲባል የ ጌራ የ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ነው ፈጣሪ ወደ አባይን መነሻ ሂድ እና ስወለድ ለ ልጅ ልጆችህ እገለጣለው ባለው መሰረት ኢትዮጵያ መጥቶ የ ኢትዮጵያ ንጉስ ሆኗል የእርሱ የ ልጅ ልጆችም ክርስቶስ ሲወለድ በ ኮከብ ተመርተው የሄዱት ናቸው ኢትዮጵያ ስሟን ያገኘችው በርሱ የተነሳ ነው።
Oct 01, 2020የተሰጠን ማስተንቀቂያ የሚል መፅሀፍ ላይ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ሁሉም ተብራርቶ አለ፡፡ መፅሀፉ 65 ብር ብቻ ነው፡፡ መፅሀፉን ገቢያ ላይ ብዙም አታገኘውም፡፡ ከፈለከው ግን contact me ወይም አቃቂ ሌስፕራንስ ብለ ብት ሄድ ታገኘዋለክ፡፡
Nov 20, 2020Anderomeda eye
Sep 30, 2020