በፈጣሪ በጭንቅ አማላጇ በእመቤታችን 🙏 የተዋህዶ ልጆች ይሄን ጥያቄ አይታችሁ አትለፉኝ ምን አየሆንኩ እንደሆነ አላውቅም ግን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በጣም ጭንቅ ይለኛል የሆነ ጮሀችሁም አልቅሳችሁም የማይወጣላችሁ ህመም እንደዛ በቃ ውስጤ ምንም ሰላም የለውም ለትምህርት ና ለቤተክርስቲያን ካልሆነ ወደ ውጭ መውጣት አልፈልግም ለምን እየኖርኩ እንደሆነ ወደፊት ምን እንደሚያጓጓኝ እንኳን አላውቅም የዘፈን addiction ነበረብኝ እንደኔ የሚያዳምጥ ያለ አይመስለኝም ግን አሁን ላይ ምንም ስሜት ሳጣበትና ውስጤ ሰላም ሲያጣ እርግፍ አድርጌ ተውኩት መዝሙር ስሰማ የማላውቀው ስሜት ይሰማኛል የሆነ ደስ የሚል እንደቤተሰብ የነፍስ አባት አለን ብዙ ጊዜ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ እፀልያለሁ ይቀለኛል ግን ቆይቶም ያው ነኝ ,የግል ንስሀ አባት እንዲኖረኝ እፈልጋለው ግን አይኔን ሞልቼ እነሱ ፊት መቅረብና ማናገር ሁሉ አቃተኝ እንደዛ ስላችሁ ያን ያህል ለካህን ለመንገር የሚከብድ ከባድ ሀጥያት ሰርቼም አይደለም ምን እንደሚያስጨንቀኝ እኔም አላውቀውም ያ ስሜት ሊያሳብደኝ ነው ,አላውቅም ምንአልባት በየቀኑ እንደቀልድ አውቄም ይሁን ሳላውቅ የምሰራው ሀጥያት ወይ ስህተት ገደቡን አልፎ ይሆን ?? ምን ይሻለኛል እስኪ? የሆነ ነገር በሉኝ ሄድ መለስ በሚል የሚያስጠላ ስሜት ውስጥ ነኝ ያለሁት ብትችሉ ደሞ በፀሎት አግዙኝ አትርሱኝ ለቀና መልሳችሁ አመሰግናለው 🙏
Nov 16, 2022Ehete kenetkirstyan befetsum endatreke yememekeresh sebketochen endetadameche temertochen endetseme nw betam tenakara Christian endethogne gedlaten anbebe senksar yabatochen tarik beteley set endmehonesh yenekidest arseman yenekidest kirstos semaran lelochenm kedusanen tarik atgne filmachewenem eye yetfetrnebet alama 1 ena 1 becha nw yekebru kedash yemengestu werash mehon lela alama yelewem 1 chirstian ena yehen alama karegesh hiwoteshe yetaftal satasebew hulu neger testekaklo tagegnewalesh abzetesh tseleye segeje tsume egziybheren lemegnew enkuan leze letekedese hasab esu embi ayelem legna lelejochu abrtagn yenseha hiwote setegn beyew alkesesh maryamin hulunem yadergeleshal embetenem lemegnat gn wanaw teleku neger kedus segawen ena demun mekebel nw ehete beterefe yediakon yordanosin temert YouTube lay beteketateye ejeg betam yetekmushal emebete terdash
Nov 16, 2022