Telegram lay Banned yetederege phone number edet nw mistekakelew nw weys berasachew gize ymelsulgnal?
Nov 16, 2022ኧረ ሰዎች በደንብ አንብቡ Ban እና Spam ይለያያል እኮ Spam ማለት ለተወሰነ ቀናት በጣም ከበዛ አንድ ወር መታገድ ነው የሚታገደውም ሚሴጅ መላክ ግሩፕ ላይ ማውራት ምናምን ነው እሱን Complain ፅፈህ ጭምር እገዳውን ማስነሳት ትችላለህ Ban የተደረገው ስልክ ቁጥርህ ከሆነ ግን በተዓምር ከእገዳ አትወጣም ሰሞኑን አዲሱን Telegram premium App በነፃ ሞድ የተደረገውን የተጠቀሙ ሰዎች ስልክ ቁጥራቸው ታግዷል እና እሱ ከባድ ነው እንደዚህውም አካውንትህን በVirtual free number ከከፈትክ ወይም ከከፈትክ በኋላ ወደ ሌላ ቁጥር ብትቀይርም ይታገዳል እና ለዚህ መፍትሔ የለውም
Nov 16, 2022