Gomen_Betena8945
#other
ሰላም አ.አ ውስጥ ዘፈን ለመስራት የሙዚቃ መሳሪያ ያለው መለማመጃ ቦታ የት አገኛለው? 🙏. ሚክስኮ አከባቢ ቢሆን ይመረጣል👍 ሌላም ቦታ ከሆነ ችግር የለውም ንገሩኝ አመሰግናለው
Nov 15, 20220 engagements

Nov 15, 2022