Selam sewoch And ngr liteyiqachu ፍቅረኛ ነበረችኝ ቆየ ከተለያየን በጣም ነበር ምታፈቅረኝ 😭እንደ ንጉስ ስትይዘኝ አህያ ማር አይጥማት ሆነና እኔ አልፈልጋትም ነበር ደውላ ካላነሳው ሰፈር ድረስ ትመጣ ነበር ።በኔ የተነሳ ከብዙ ሰው ጋር ተቀያይማለች ። ከተለያየን አመት አለፈን እሷ አሁን ላይ ሌላ ይዛለች😭😭አሁን ላይ የሌለ ናፍቃኛለች እንዴት የኔ ማረግ እችላለው እባካችሁን guys pleasee help u r brother
Nov 15, 2022አታለቃቅስ በና!..አሁንም ወደሀት ሳይሆን እንዳልከው ያአህነት ባህሪህ አገርሽቶብህ ነው።
Nov 16, 2022