ሰላም እንዴት ናቹ ከናንተ ሀሳብ ፈልጌ ነበር ምን መሰላችሁ 3 አመት ሆነን ከተዋወቅን እስካሁን በአካል አልተገናኘንም ትንሽ እንራራቃለን እና በጣም እንግባባለን እሷም ፍቅረኛ የላትም ብሬክአፕ ካረገች 3 አመት አልፏታል እና እኔ ግንኙነታችንን ወደ ፍቅር መቀየር እፈልጋለሁ 2 ቴ 3ቴ ጠይቄያት የሷ መልስ እኔ አንተን ማጣት አልፈልግም እና በጓደኝነት እንቆይ ( she thinks friendships are better and last longer than relationship) የሚል ነው መልሷ ሚስጥሯን ሁል ነገሯን እኔ ብሆን ለሰው ማላወራቸውን እሷ ለኔ ትነግረኛለች እና በጣም ነው ምወዳት የፍቅር ጥያቄዬን አልተቀበለችኝም እኔ ምፈልገው እሱን ነበር ካልሆነ ጓደኝነቱንም ማጣት አልፈልግም እንዴት ላርግ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ ቤተሰብ🙏
Nov 15, 2022እውነት ብላለች ሰኞ ተዋውቀው ማክሰኞ ተዋደው እሮብ ሚፉቱትን አይታ ነው r/nship ማስከጠል ምትችል ከሆነ አሳምናት😕
Nov 16, 2022