What is my problem? Every time ke setoch gar sawera be telegramm yehun be akal hule yemasebw sele Sex nw beka wediyaw ayimeroye wust sele sex ngr nw masbw? Please guyz help me how to stop this f***ing thought? Ena yane chgr mndnw? Lmn yehen ngr asebalw?
Nov 15, 2022"በልበል አለኝ ወኔ ተናነቀኝ" አለ ሄኖክ ድርቁ።😁 የአብዛኛው ወንድ ችግር ነው።እህት ወይ የልጅነት የሴት ጓደኛ ወይ ከሴቶች ጋር ብዙም ቅርርብ ሳይኖርህ ሲቀር ሁሌም ሴት ስታይ ያቺ የማትረባ ነገር ነው ትዝ የምትልህ። #መፍትሄ ሴት ልጅ ከስሜት መወጫም በላይ የተከበረች ፍጡር መሆኗን አስብ።እናቶችን ተመልከት ያቺም ልጅ ከጥቂት አመታት በኋላ እንደነዛ እናቶች እንደምቶን አስብ።ከሷ ጋር መዳራትን ስታስብ ከትልቅ ሴትዮጋ.... ጡቷን ስታይ የምታጠባዋ እናት ትዝ ትበልህ... እነዚህን ማሰብህ ሙሉ በሙሉ ባያስተውህም ለጊዜው ሀሳብህን ሰብሰብ አርገህ ወደራስህ እንድትመለስ እና ራስህ እንድትቅጣጠር ሊረዳህ ይችላል። ሌላው ደሞ አላማ ይኑርህ ለመጀንጀን የምቀርብ ከሆነ በቃ ማሰብህ የማይቀር ነው።ስለዚህ አቀራረብህን ወይ በት/ት ጉዳይ ወይ እርዳታ ፈለግህ በቃ ከዛ ነገር ውጪ ሌላ አላማ ይዘህ ቅረባት። ጊዜ ይወስዳል እንጂ እንደዚ አይነት ነገሮች የማይቀዩሩ ጉዳዮች አይደሉም።በርታ ዋናው ነገር ከዚህ አይነት አስተሳሰብ መላቀቅ መፈለግህ ነው። ግን ሙሉ በመሉ ስሜትህን እንዳገለው እሱም ቢሆን አስፈላጊ ነዋ!
Nov 16, 2022