ምንድነው ጥያቄህ ምን ማወቅ ፈልገህ ነው?...ግልፅ አይደለም። የግበረ.... ግንኙነት ከትዳር በፊት ያረገ በፍፁሜ ማግባት አይችልም የሚል ሀይማኖት የለም።ቢኖርማ ሁሉም ላጤ ነበር የሚሆነው።
Nov 16, 2022ምንድነው ጥያቄህ ምን ማወቅ ፈልገህ ነው?...ግልፅ አይደለም። የግበረ.... ግንኙነት ከትዳር በፊት ያረገ በፍፁሜ ማግባት አይችልም የሚል ሀይማኖት የለም።ቢኖርማ ሁሉም ላጤ ነበር የሚሆነው።
Nov 16, 2022🥱
Nov 16, 2022Sijmer bgatami s**x aydergem😒😒
Nov 16, 2022ጥቅስ ከፈለግክ ይኸው “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።” ማቴ 5፥32 አመንዝረህ ሌላዋ ይኼን እያወቀች ብታገባህ ራሱ እሷም አመነዘረች ማለት ነው። ስለዚህ ያለንሰሐ አይቻልም። ይህ ሃሳብ በውስጥህ ካለ አውጣው።
Nov 16, 2022yichilalu
Nov 16, 2022Min cheger alew sex yaw ye hult sewoch feeling silhon cheger yeleiwm
Nov 16, 2022