ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው ከ 2 week በፊት ነው ነው tg lay እና በደንብ ተግባባን ግን በ አካል እንገናኝ ለፍቅር ሳይሆን just sisterly brotherly ብላትም no እውነት እፈራለው + ቤት hard nachw ብላኛለች እሺ ብያት ግን ዝምብለን እናውራ ግን እንገናኝ አትበለኝ አለችኝ እሺ አልኳት single ናት እና በ ስልክ ስናወራ በጣም ትስቃለች በቃ ትላንት ግን ማታ ደውላ ነበር 1ጊዜ ከዛ tg ላይ ምነው በ ማታ ተሳስተሽ ነው or ምነው አልኳት እንደቀልድ ለምን ካላችሁኝ ማታ ማታ ማውራት እንደማትችል በስልክ ነግራኛለች ለዛ ነው ግን block adergchgn😭😭 ሲቀጥል pp lay hulunm sw aweralw gn 1 sw online segba ደስ ይለኛል እሚል pic letfa nbr setoche eski negerugn mn laderg mn eyngerchgn nw
Nov 15, 2022ብሮ በፖስቷ እንኳን ይቅርብህ ሴቶች ወንዶችን ግራ የሚያጋቡበት መንገድ ነው ሌላም ሰው ይሄኔ ለኔ ነው ብሎ እያሰበ ይሆናል
Nov 16, 2022