#relationships
Selam sewoch setoch endtmelsulgn efelgalhu ende wendm lemtayut wend ena lemtafekrut sew mtasayut melaya bahri mndn nw
Nov 14, 202213 engagements
Selam sewoch setoch endtmelsulgn efelgalhu ende wendm lemtayut wend ena lemtafekrut sew mtasayut melaya bahri mndn nw
Nov 14, 2022ባህሪያቸውን ባላቅም ብዛት ሴቶች የሚያሳዩትን ፊት ላሳይህ። ለሚወዱት 🤑🤑🤑 እንደወንድም ለሚያዩት 🤑🤑🤑 እንደ አጎት ለሚያዩት 🤑🤑🤑 መንገድ ላይ ለሚያዩት🥴🥴 ልብ በል ሁሉም አላልኩም👀
Nov 15, 2022ምስጢር አናወጣም🤐
Nov 15, 2022ለዚህ ዘመን ልጆች እንደ ወንድም እህት የሚባል ቅርርቦሽ ቦርደር ላይኑን ማስመር ከባድ ሆኗል ስለዚህ አንዴ ፍቅረኛ ከተያዘ በኃላ እንደ እህቴ እንደወንድሜ የተሰኙ ግለሰቦችን በሩቁ ማድረግ ተገቢ ይመስለኛል ካለዛ እረፍት ይነሳል ለአፍቃሪያችሁምእንደ ተብየዎቹም ሌላ አመል ያመጣሉ ግዜ ሲቀነስባቸው
Nov 15, 2022ምንም ሴቶች እንዲመልሱልህ ብትፈልግም ሚስጥር አናወጣም ብለዋል እንዳነበብከው። ስለዚኽ ወንዶች እንርዳህ። እንደ ወንድም ሲያዩኽ 🙂 ሲያፈቅሩኽ 🫠
Nov 15, 2022Le huletum and ayinet
Nov 15, 2022