ሰ🐄 እንዴት ናችሁ እኔ አሁን የ 2014/15 Entrance Exam ወስጄ ዉጤት እየጠበቁ ነዉ እና ቤት ቁጭ ከምል ብየ Graphics Designing መማር ጀመርኩ እና የተወሰኑ lessonችን YouTube ላይ ተመልክቻለው እና አሁን በደንብ ስለ Toolች እና ስለ Design fundamentals አቃለሁ ብየ አስባለው ግን ዋናው ችግር እንዴት ሀሳቦችን አምጥቼ ወደ ስራ እንደምለውጣቸው አላቅም ማለትም creative ነኝ ማለት አልችልም እና እንዴት ነው ጥሩ ሀሳቦች እንመጡልኝ ማድረግ የምችለው ነው ወይስ ለሱም tutorial ይኖረዋል..? Thanks for your help 🙏
Nov 14, 2022Designing is like art or coding you improve your ability step by step try to make clone designs or some magazine UI don't push your self too hard Try to use tools like Adobe Photoshop, Adobe illustrator,Adobe XD for apps those are enough for beginners And practice a lot then your creativity will kick in
Nov 15, 2022