Selam tena yestelegn fam Eski betenesh genzeb lisera yemichel business ideayalachu akaflugn please temereke kuch beye gera gebetognal 🙏
Nov 14, 2022ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጽዮን እባላለው የምሰራው የግል ስብዕና/personal development ስልጠናዎችን ከሚሰጥ ኢትዮጵያዊ ካምፓኒ ጋር ነው በአሁን ሰአት ብዙ ሰዎችን በትክክል ህልሞቻቸውንና ራዕያቸውን እንዲያውቁ በስልጠና እየደገፈ ያለ ሲሆን በተጨማሪም የራሳቸውን ስራ በሙሉ ሰአት ወይም በትርፍ ጊዜ የሚሰሩት የስራ እድል እየሰጠ ይገኛል ምናልባት አንቺ እንደዚ አይነት እድል ብታገኚ እድሉን መጠቀም የምትችይ ይመስልሻል
Nov 15, 2022