#education
ሰላም ሰላም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ህግ የመማር ትልቅ ፍላጎት አለኝ እናም coc ተፈትኜ አለፍኩኝ ነገር ግን ሀሳቤን በደንብ መግለፅ ላይ በጣም ጎበዝ አይደለሁም በዚህ ምክንያት ከከበደኝስ ብዬ ፈራሁኝ እና ECONOMICS ለመማር አሰብኩ እና ምን ይሻላል እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩኝ ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Nov 13, 20223 engagements
ሰላም ሰላም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ህግ የመማር ትልቅ ፍላጎት አለኝ እናም coc ተፈትኜ አለፍኩኝ ነገር ግን ሀሳቤን በደንብ መግለፅ ላይ በጣም ጎበዝ አይደለሁም በዚህ ምክንያት ከከበደኝስ ብዬ ፈራሁኝ እና ECONOMICS ለመማር አሰብኩ እና ምን ይሻላል እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩኝ ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Nov 13, 2022Speech eko be lemed mimeta nw leraseh beleh law temar yane tekmun tayewaleh
Nov 14, 2022@Kidanmihrit16mar We cantalk inbox
Nov 15, 2022ብዙዎቻችሁ ማስተርቤሽን ወይም ሴጋ እያሰቃያችሁ ነው? እኛን ያናግሩን ትንሽ ከፍለው ብዙ ያትርፉ በእርግጠኝነት እንደሚተው እናረጋግጥላችኋለን። እስከመጨረሻው አብረን ሆነን ስኬታማ እንድትሆኑ እናረጋችኋለን። ይመኑን ያናግሩን @Council30day
Nov 14, 2022