ለእያንዳንዱ ሁኔታ ፍርሃትን ከልቤ እንዴት ማስወገድ እችላለሁ? ከቀላል እስከ ከባድ እንዲሁም ምንም ማሰብ ለማያስፈልጋቸው ነገሮች ምን ማድረግ ነው የሚገባኝ ??? እና ብቸኛ ነኝ
Nov 13, 2022እኔም እንደዚህ ያሉ ስሜቶች ይሰሙኛል።ከምንም በላይ የሚጠቅምክ አንተን ከየትኛውም ከምትፈራቸው ነገሮች የሚታደግክ ትልቅ ኃይል(ፈጣሪ) እንዳለ ማመን ነው።ስለዚህ በእያንዳንዱ ነገር ላይ ፍርሃት ሲሰማክ በራስክ መፍትሄ የምትስጠት(የምትጋፈጥ) ከሆነ ወደፊት ካንተ አቅም በላይ ሊሆኑ የሚችሉ የፍርሃት ሃሳቦች ይመጣሉ። ስለዚህ ሁሉን በሚቻለው ፈጣሪ ላይ ይህን ስሜት ጥለክ ለፍርሃትክ response ከመስጠት ተቆጠብ።
Nov 14, 2022