guys achr xyaqe; ልካቹን ከማያቅ ፡ በተደጋጋሚ ሊነቅፋቹ ከሚፈልግ : negative ከሆነ ሰው ጋር ከምትሆኑና ብቻቹን ከምትሆኑ የቱን ትመርጣላቹ?
Nov 13, 2022ይህ'ኮ አይጠየቅም ወዳጅ አለም!
Nov 14, 2022guys achr xyaqe; ልካቹን ከማያቅ ፡ በተደጋጋሚ ሊነቅፋቹ ከሚፈልግ : negative ከሆነ ሰው ጋር ከምትሆኑና ብቻቹን ከምትሆኑ የቱን ትመርጣላቹ?
Nov 13, 2022ይህ'ኮ አይጠየቅም ወዳጅ አለም!
Nov 14, 2022mnm bihon mnm bchashn mehon tlk ngr nw
Nov 14, 2022ብቸኝነቴን ነዋ ግን ደሞ ከዛ ሰው ጋ ምያስተሳስርህ የሆነ ነገር ካለ ያንን ሰው ለመራቅ ከባድ ይሆንብሃል
Nov 14, 2022ብቸኝነቴን ከnormal ጓዶቼም በላይ እመርጠዋለው።ከራስ ጋር መዋልን የመሰለ ነገር የለም።
Nov 14, 2022It's clear enkuan ሊነቅፈኝ የሚፈልግ ከማያበረታታኝ ጋር አልሆንም Personally demo i believe am so powerful when i am alone and it's some kind of addiction to me💪
Nov 14, 2022ብቻዬን መሆን እመርጣለሁ
Nov 15, 2022❝ከመጥፎ ጓደኛ ይሻላል ብቸኛ❞ የሚባል አባባል አለ።
Nov 14, 2022i prefer the 1st
Nov 14, 2022ሆ ብቸኝነት በስንት ጣእሙ 🙌 ደሞ በዚህ ኑሮ ጨቅጫቃ ጀለስ ተጨምሮ እንዴት
Nov 14, 2022ብቻዬን ነው ኣ
Nov 14, 2022Mnm tyake yelewm bchayen mehon newa memertew🤷♀
Nov 14, 2022I think ur lonely 😐
Nov 14, 2022ብዙዎቻችሁ ማስተርቤሽን ወይም ሴጋ እያሰቃያችሁ ነው? እኛን ያናግሩን ትንሽ ከፍለው ብዙ ያትርፉ በእርግጠኝነት እንደሚተው እናረጋግጥላችኋለን። እስከመጨረሻው አብረን ሆነን ስኬታማ እንድትሆኑ እናረጋችኋለን። ይመኑን ያናግሩን @Council30day
Nov 14, 2022