#technology
ኢንተርኔት ካፌ ለመክፈት ነበር እና ለ10 ኮምፑተሮች ስንት ሜጋባይት ኢንተርኔት ያስፈልገኛል የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
Nov 13, 20224 engagements
ኢንተርኔት ካፌ ለመክፈት ነበር እና ለ10 ኮምፑተሮች ስንት ሜጋባይት ኢንተርኔት ያስፈልገኛል የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
Nov 13, 2022man bezi gze internet cafe ayawatamko, lela idea mnamn btfelgi ayshalm?
Nov 14, 2022ኪሳራውን ከቻልሽው ሞክሪው ብሮ ካለዛ ይብራብሽ ወይ ጎን ለጎን ጌም ዞን እና ካፌ ካስሰብክ በዋይፋይ ብቻ አስጠቅም እንጂ ብቻውን በዚህ ግዜ አያዋጣም ... ህዝቤ አንሊሚትድ በ400 ብር መጠቀም እየቻለ ለምን ሲባል ኢንተርኔት ካፌ ይጠቀማል (ግን ክፍለሀገር እና ገባ ያሉ ከተሞች ላይ ሞክር እንደዛ ካልሆነ ግን ከላይ እንዳልኩሽ ሞክሪ ቢን ዜር ሶ ትረስት ሚ ትከስራለህ ተጏዳኝ ቢዝነሶች ከሌሉህ
Nov 14, 2022Akem kaleh gaming pc's gezteh game center jemer like Korea
Nov 14, 2022Betu yerasih kalhone endatmokirew
Nov 14, 2022