Selam beteseb endet nachu በእግዚአብሔር ስም ልጠይቃችሁ ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ😭በጣም የምወዳት አብሮ አደጌ ከእናቴ ልጅ በላይ ምወዳትና ማምናት ጓደኛዬ😭ሚስጥረኛዬ ሁሉ ነገሬ ናት ብዬ የምተማመንባት ሴት በጣም የማፈቅረውን ህይወቴን በሙሉ የሰጠዉትን የወደፊት ህልሜን ቀማችኝ እኔና እሱ መሀል አለመግባባት ተፈጥሮ ነበር እሱን ክፍተት ተጠቅማ ገብታ የራሷ አደረገችው..... እባካችሁ ምን ላድርግ ንገሩኝ የሰው ልጅ እንዴት እንደዚህ ጨካኝ እና አረመኔ ይሆናል ሁለቱንም አምናቸዉ ነበር 😭ahun mn madreg nw yalebgn endet nw kezi behuala kome mhedew😭
Nov 13, 2022ለነሱ አዘንኩላቸው😒 እነሱ ያጡት ከልብ አፍቃሪያቸውን ነው።አንቺ ግን አላስፈላጊ ሰው👀....ሁለቱም ካላይ እንዳለው ጥያቄ አይነት አባጨጓሬዎች ናቸው ለጊዜው ያሳክካሉ ጠባሳም ጥለው ያልፍሉ። ጨከን በይ ለጊዜው ቢጎዳሽም ተምረሽበት እለፊ። ጓደኛ መረጣ ላይ፣ ሰውን እስከምን ማመን እንዳለብሽ ህይወት እያስተማረችሽ ነውና ስለነገሩ በመብሰልሰል ጊዜሽን በቁዘማ እንዳታሳልፊ🙏🙏
Nov 14, 2022