WiseMink21-76
#health
ሰላም ከአራት ቀን በፊት ድንገት ሳላየው በእጄ አባጨጓሬ ጨብጬ ፀጉሩን ለቀቀብኝ በአመድ ባሸውም እስካሁን እጄን እያሳከከኝ ነው እና ምን ላድርግበት?
Nov 13, 20223 engagements
ሰላም ከአራት ቀን በፊት ድንገት ሳላየው በእጄ አባጨጓሬ ጨብጬ ፀጉሩን ለቀቀብኝ በአመድ ባሸውም እስካሁን እጄን እያሳከከኝ ነው እና ምን ላድርግበት?
Nov 13, 2022Wuu enem honobgn yawkal it was the worst, lemedan gn mulu lemulu yikoyal. Masakeku ena ebtetu tolo aykome
Nov 14, 2022May be allergic honobih/sh yhonal hospital hedeh/sh bititay/yi harif nw
Nov 14, 2022ትኩስ አመድ እሺበት ከዛ አለመነካካት ነው በእጅ ሲነካካ ይብሳል ምንም አትሆኚም አዞሽ😊
Nov 14, 2022