ሰላም እስቲ እርዱኝ🙏🙏 fikregna alegn gn እኔ አላፈቅራትም ግን አልጠላትም አብረን ከሆንን 5ወር ሊሆነን ነው እና abren yahonew isua ina indamtafqregn jalsoch samtew inasu nachew yagefafugn በመላመድ ፍቅር ይመጣል ብለው ina mokerku gn alchalkum... dagmo alfelgish biye እሷን ማስከፍት አልፈልግም ...ደግሞ በቅርብ ክብረንፅህናዋን ልትሰጠኝ ትፈልጋለች እኔ እንደዛ አድርጌ ህይወቷን ማበላሸት አልፈልግም እና ምን ላድርግ pls🙏🙏
Nov 12, 2022Ur a legend bro
Nov 13, 2022