#religion
ሰላም ሰዎች ስለ 100ው አለማትና በውስጣቸው ስላሉት አስደናቂ ፍጥረታት የሚናገረው መራሪስ አማን ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጎሙት መፅሐፍ ስሙ ምንድን ነው ምታውቁ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ
Nov 12, 20223 engagements
ሰላም ሰዎች ስለ 100ው አለማትና በውስጣቸው ስላሉት አስደናቂ ፍጥረታት የሚናገረው መራሪስ አማን ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጎሙት መፅሐፍ ስሙ ምንድን ነው ምታውቁ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ
Nov 12, 2022መጽሐፈ አክሲማሮስን ነው?
Nov 13, 2022መፅሐፍ አክሲማሮስ አለኝ በpdf ..ሰለ ስነ ፍጥረት የሚያብራራ የሃይማኖት መፅሐፍ ነው።
Nov 14, 2022Be betechristian 20 alemat endalu nw mingrew 100 semecha alawekem
Nov 14, 2022