Hi guys endet nachu እስኪ ከምድራዊ ጥያቄ ላስወጣችሁ like ke sex ,friendship ,work ,bla bla...እና ማለት ነው የኤፍራጥስ ወንዝ እየደረቀ ነው plus"አስፈሪ ድምፆች ከውስጥ እየተሰሙ ነው የሚባለው ነገር እውነት ነው???? 👀👀 እኔ ye social media ወሬ ብዙውን አላምንም ግን የሚወራው እውነት ከሆነ አለቀልን የምር 😢😢የረጅም ጊዜ እቅድ ማቀድ ወፍ ምንም አያረግም 😜😜 i swear gin melsuligh tikiklegha mereja yalachu gimtm yichalal 😘😘 Txu
Nov 12, 2022የምር ይሄ ነገር አሳሳቢ ሆኖ ነው?..ኢትዮጵያ ላይ አሁን ካለው ሁኔታ በላይ አሳሳቢ ነገር ኖሮ ነው?(በተለይ ኦሮሚያ ክልል) 7ተኛው ንጉስ ፣ ጎግ ማንጎግ ፣ አውሬው እያላቹ የምትላላጡ ሰዎች እረፉ😒🚶🏾♂🚶🏾♂
Nov 13, 2022