Dmts yemayasema koshta yemayfetr rasn yematfiya menged??
Nov 12, 2022✍️ራስሽን የምታጠፊበት አንድ ምስጢር ሹክ ልበልሽ። ብዙ ሰው ይህንን ዘዴ ተጠቅሞ ምንም ድምጽ ሳያሰሙና ኮሽታ ሳይፈጥሩ ሞተዋል። እናም ይጠቅምሻል ብዬ ስላሰብኩኝ ነው ይህንን ምስጢር የምነገርሽ። ይህንን ድንቅ ምስጢር ከአንድ ታላቅ መጽሐፍ ታገኝዋለሽ። የመጽሐፉም ርዕስ "መጽሐፍ ቅዱስ" ነው። ✍️ቀላል ነው ምን ታደርግያለሽ መሰለሽ? በአስቸኳይ መጽሐፉን ትገዢና ከመጀመሪያው ምዕራፍ እስከ መጨረሻው ምዕራፍ ድረስ ጠዋት ጠዋትና ማታ ማታ ልተኚ ስትይ በጥሞና አንብቢው። ✍️ከዚያ በኋላ ውጤቱን በደንብ ታይዋለሽ። በጣም ፍቱን መድሃኒት ታገኝበታለሽ። በመጨረሻም ልታደርጊ ባሰብሽው ድርጊት እንድትጸጸቺ ያደርግሻል። እናም በአስቸኳይ ግዢና ተጠቀሚበት እልሻለው።
Nov 13, 2022