ሰዎች እስኪ ምከሩኝ ወይም ልክ እንደኔ የነበረ እና አሁን ላይ የተለወጠ ሰው ካለ ከ ህይወት ልምዱ ያካፍለኝ🥹ምን መሰላቹህ በፊት ኬጂ ስማር የ ደረጃ ተማሪ ነበርኩ በጣም ጎበዝ ተሸላሚ ሁላ ነበርኩ ከዛ ግን ከ 1_10 ውስጥ መውጣት ጀመርኩ😕 ከዛ ሲቀጥል ደሞ አስራ ቤት መውጣት ጀመርኩ😢 እስከ 7 ክፍል ስምንት ተንጠልጥዬ አለፍኩ 10 እና 12 እራሱ እንደዛ ከዛ ግን ዩንቨርስቲ ገባው በነገራችን ላይ በጣም ነው ማጠናው 10 ልፈተን ስል አይኔን ሁላ ታምሜ ብዙ ግዜ ወረቀት አትይ ተባልኩ😞 ግን አሁን ዩንቨርስቲ ላይ 1st semester በጣም ለፍቻለው ከምላቹ በላይ😥 ለሊት ሁላ እያጠናው የነጋ ነበር ማታ 1 ሰአት የገባው ሰውዬ ግን grade ስንት ቢመጣ ጥሩ ነው1.9 ግን ፈታ ሲሉ የነበሩ ልጆች 3 ቤት ናቸው።😔እሺ ምን ባረግ ትላላቹ🤷♂🤷♂🤷♂
Nov 12, 2022አንዳንዴኮ ስለተጠና ብቻ አይደለም ውጤት የሚመጣው።ሲጀመር እንዴት ነው የምታጠናው?....በአንዴ ከ2-4ሰአት ያለምንም እረፍት የምታጠና ከሆነ ተበልተሀል ምክንያቱም ከመጀመሪያው 25min ውጭ ምንም የምታስታውሰው ነገር የለምና።ስለዚህ የአጠናን *** ቀይር። ለምሳሌ pomodoro ቴክኒክን ተጠቀም 25min አጥንቶ 5min ማረፍ... ሲቀጥል ደሞ ጥናት እየጋበህ ካሎነ አቋርጠህ አጋዥ video ምናምን ማየት አለብህ እንጂ ዝምብለህ መፅሐፍ ላይ ተለጥፈህ ውለህ አጠናው የምትል ከሆነ ከራስህ ጋር ድብብቆሽ እየተጫወትክ ነውና ወደራስህ ተመልሰህ ለጥናትህ የሚያግዙህን ነገሮች ብታመቻች ይሻልሀል(ብዛት እንደዚ አይነት ሰዎች ናቸው እያጠኑ እየመሰላቸው የሚበሉት) ያጠናህበትን ጊዜ መቁጠሩን ትተህ የጥናትህ ጥራት ላይ አተኩር።ሁሌም ቢሆን ምን ያህል ሰአት አጠናው ሳይሆን ምንያህል ገባኝ የሚለውን ለራስህ መጠይቅ 👍
Nov 13, 2022