HYPERSTICK306.5
#health
ሰላም ቤተሰቦች👐 👉 ስለ ጨጓራ ባክቴሪያ ምን ትላላችሁ? እንዴት Recover ማረግ እችላለሁ እና ማቆም ያሉብኝን ምግቦች ጠቁሙኝ😭 አመሰግናለሁ 🙏
Nov 12, 20223 engagements
ሰላም ቤተሰቦች👐 👉 ስለ ጨጓራ ባክቴሪያ ምን ትላላችሁ? እንዴት Recover ማረግ እችላለሁ እና ማቆም ያሉብኝን ምግቦች ጠቁሙኝ😭 አመሰግናለሁ 🙏
Nov 12, 2022የማቀው በህክምና ነው ለ14 ቀን የሚወሰድ ትንሽ ከበድ የሚል መድኃኒት አለው እሱን በጥንቃቄ ሳያቋርጡ በመውሰድ ከበሽታው ነፃ መሆን ይቻላል!(በዚሁ መንገድ የዳኑ 2ሰዎች አቃለሁ)
Nov 13, 2022It didn't work for Most of us try to look what u eat just ale Adel after u eat some food ena if u don't feel well try to write it down and avoid that food am doing like this ena betam teru hedet laye neag
Nov 13, 2022Teshluhal ahun?
Oct 24, 2024