#business
ሰላም እኔ አሁን ምንም ስራ የለኝም እና የ አጠቃላይ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለመማርና በዚህ ሞያ ህይወቴን ልመራ ወስኛለሁ ግን አዳድ ጥያቄዎች ያቃጭሉብኛል ማለቴ በዚህ ሞያ እየሰሩ ጥሩ ኑሮ መኖር ይቻላል? ሌላው ደሞ ይህን ሞያ የት መማር አዳለብኝ ? ተምሬ ወጥቼም በምን ያህል ገንዘብ ስራውን መጀመር እችላለሁ ? መልሳቹሁን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
Nov 12, 20221 engagements